Fantahun Tube (Discussion)
122 members, 4 online
እንኳን ደህና መጡ፡፡
በዚህ ግሩፕ ውስጥ ማንኛውንም ከቴክኖሎጂ ጋር ግንኙነት ስላላቸው ነገሮች እንወያያለን

* ስለ ኮምፒውተር ብልሽት ፤ አጠቃቀም ፤ማስተካከያ...
* ስለ ስልክ ብልሽት ፤ማስተካከያ...
* ስለ ተለያዩ ጠቃሚ ድህረ ግጾች (websites)
* ጠቃሚ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች እና የስልክ አፕሊኬሽኖች

ይሳተፉ ፤ ሰውን ይርዱ ፤ እውቀት ያግኙ፡፡
@FantahunTube_bot
If you have Telegram, you can view and join
Fantahun Tube (Discussion) right away.