Epiphania Tube (ኤዺፋንያ ቲዮብ)
በግሪክ ቋንቋ ኤጲፋንያ ማለት በግዕዝ አስተርእዮ በአማርኛ ልሳን ደግሞ መገለጥ ማለት ነው፡፡ እውነትን ለሚፈልጉ የአዳም ልጆች ሁሉ፤ ለእኛ አስቀድሞ በነቢያት ከዚያም በሐዋርያት ለጥቆም በሊቃውንት የተገለጠ፤ በየዘመናቱም መልካሙን ሁሉ በቸርነቱ በመካከላችን ሲያደርግ ራሱን ያለ ምሥክር ያልተወ፤ የሰው ልጆች ሁሉ ሕይወት የሆነውን የእግዚአብሔርን ነገር እናወራላችኋለን፡፡
If you have Telegram, you can view and join
Epiphania Tube (ኤዺፋንያ ቲዮብ) right away.