Ethiopian Muslim Award
ይህ ቻናል የሀገራችን ሙስሊሞች በተለያዩ የሙያ መስኮች የሚያበረክቱትን ታላቅ አስተዋፅኦ እውቅና ለመስጠት የተቋቋመው የ "ኢትዮጵያ ሙስሊሞች አዋርድ" ይፋዊ ገፅ ነው!
ራዕያችን
ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የልህቀት ተምሳሌት ሆኖ፣ ይህንንም የሚያከብር ዘላቂ መድረክ መፍጠር ነው።
በዚህ ቻናል
🔹 የእጩ ጥቆማ ሂደት፣ የሽልማት ዘርፎች፣ የእጩዎችና ከዝግጅቱ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ያገኛሉ።
If you have Telegram, you can view and join
Ethiopian Muslim Award right away.