የፍቅር ግጥሞች ስብስብ
✍Santa_¥€
...
ለምኔ?
---------
🤔ባለፈ_ክረምት_አዲስ_ቤት_ላልሰራ፣
ለምን_ቦታ_ልስጠው_ለሀዘን_ለመከራ💃
📖ካልተፃፈ_ከላይ_ካልታደለ_ለኔ፣
ያለፈን_መፈለግ_ማስታወስ_ለምኔ🤷♀?
📔ከየልቦቻችን የተዘመሩ አዳዲስና
ወቅታዊ ግጥሞች
📚ያልተነሱ ሀሳቦች እና ፅሁፎች📚
ለማንኛውም አስተያየት/ጥያቄ
@angeli_Laurence @fiyorrina
If you have Telegram, you can view and join
የፍቅር ግጥሞች ስብስብ right away.