Awash Meno (አዋሽ መኖ)
53 subscribers
አዋሽ መኖ በዘመናዊ መልክ የተዘጋጁ እና በእንስሳት አመጋገብ ባለሙያዎች የተመጣጠኑ የመኖ አይነቶችን ለገበያ ያቀርባል። ዋናው አላማችን አርቢዎች በእንስሳት እርባታ ዘርፍ ውጤታማ እና ትርፋማ እንዲሆኑ መርዳት ነው።

​የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
✅ ለከብት ማድለቢያ እና ለወተት ላሞች የሚሆን መኖ
✅ ለዶሮዎች እና ለበጎች ተስማሚ የሆኑ ንጥረ-ነገሮች
✅ ሙያዊ ምክር እና ድጋፍ
If you have Telegram, you can view and join
Awash Meno (አዋሽ መኖ) right away.