ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል
16 441 subscribers
ዐዋቂዎች አይደለንም አህሉል ቢድዓ ግን አይሸውደንም፡፡

ሰለፍያ
የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና
መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና
በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ
ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ
ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ
መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ!!

https://t.me/Aselfyah1
If you have Telegram, you can view and join
ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል right away.