አብርሃም ሠጠኝ
ከሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ ምሩቅ ስሆን በአሁን ሰአት በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ተማሪዎችና ምሩቃን ህብረት (ኢቫሱ) ስር ከ2015-2017 በጅማና አካባቢው፣ ከ2018 ጀምሮ በአዲስ አበባና ዙርያው በሚገኙ የዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ክርስቲያን ተማሪ ህብረቶችን በማገልገል ላይ እገኛለሁ።
ይህ ቻናል፦ ለመንፈሳዊ ህንፀት የሚረዱ አጫጭር መልእክትና የፀሎት አርስቶችን የማካፍልበት ነው።
Share 🙏
If you have Telegram, you can view and join
አብርሃም ሠጠኝ right away.