ፀሐይ ለቤተሰብ - T4F.et
ይህ የፀሐይ ለቤተሰብ የቴሌግራም ግሩፕ ነው!! በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ፡ ወላጆች እና አሳዳጊዎች በተፈጥሮና በልምድ ያገኙዋቸዉን የልጆች አስተዳደግ ሂደቶች በሳይንሳዊ መረጃዎችና ዘዴዎች በመደገፍ የልጆችን ሁለንተናዊ እድገት ማጎልበት እንዲችሉ እንሰራለን፣ እንወያያለን፣ እንጠይቃለን፣ የእናንተንም ጥያቄዎች እንመልሳለን ።
ጠንካራ ቤተሰብ፣ ለጠንካራ ሀገር!
www.t4f.et
#ኢትዮጵያ
You are invited to the group ፀሐይ ለቤተሰብ - T4F.et. Click above to join.