Enechawet Game Developers Community
53 members, 2 online
ይህ የእንጫወት ጌም ዴቨሎፐርስ ማህበረሰብ (Enechawet Game Developers Community) ነው፡፡ ጌም ሚሰሩ ሰዎች የተለያዩ ሙያዊ የሆኑ ነገሮች የሚለዋወጡበት እንዲሁም የጌም ዴቨሎፕመንት በኢትዮጵያ የተሻለ ጥቅም ለማግኘት የሚሰሩበት፡፡ በዚህ ግሩፕ ያሉ ሙያተኞች ማንኛውንም ሙያዊ ጥያቄ እያነሱ እርስ በእርስ ይረዳዳሉ፡፡ አባል በመሆናችሁ ደስ ይለናል፡፡
You are invited to the group Enechawet Game Developers Community. Click above to join.