ኢኽላስ ኦንላይን አካዳሚ📚
4 353 members, 389 online
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ይህ ጉሩፕ ለጀማሪዎች የተለያዩ ኪታቦችን በነፃ የምናስተምርበት ጉሩፕ ነው። ስለሆነ ለራሶም ተጠቃሚ ሆኖው ሌሎች እንዲጠቀሙ አድድ በማድረግ ይጋብዙ!
የምናስተምራቸው የኪታብ አይነቶች

📌ዓቂዳህ
📌መንሃጅ
📌ሓዲስ
📌ተጅዊድ
📌እንዲሁም ሌሎች ለጧሊበል ዒልሞች የሚጠቅሙ ትምህርቶች እንለቃለን።
ኢንሻአሏህ

በያንዳንዱ ትምህርት ደግሞ ፈተናዎች ይኖራሉ።
If you have Telegram, you can view and join
ኢኽላስ ኦንላይን አካዳሚ📚 right away.